Minion Mania Birthday Cake

1,350Br

አጭር መልእክት
  • ከአንድ ሳምንት በፊት አስቀድመው ይዘዙን።
  • ኬክዎን ሲያዙ በቅድሚያ የሂሳቡን ግማሽ ክፍያ ይከፍላሉ።
  • ኬኮዎን ከፈለጉ እኛ የፈለጉት ቦታ ዴሊቨር እናደርግልዎታለን።
  • ዴሊቨሪው በራይድ ይደረጋል። የዴሊቨሪ ክፍያው በእርቀትዎ ላይ ይወሰናል።

የዴሌቨሪ መረጃ

ይሄን ኬክ ከወደዱት ትእዛዝዎን በጥሩ ሁኔታ እንድናዘጋጅልዎ በተቻለ መጠን ቅድሚያ ለማዘዝ ይሞክሩ። ቢቻል ከዝግጅትዎ አንድ ሳምንት በፊት አስቀድመው ቢያዙን ጥሩ ይሆናል።

ኬክዎን ሲያዙ በቅድሚያ የሂሳቡን ግማሽ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ። ክፍያዉን እስኪያደርጉ ድረስ ለትእዛዝዎ ቦታ አናሲዝም። የቅድሚያ ክፍያ ገቢዎ እንደደረሰን ትእዛዝዎን አጽድቀን የማረጋገጫ መልእክት እንልክልዎታለን።

የወደዱትን ኬክ ከመረጡ በኋላ ዌብሳይታችን ላይ ትእዛዞን መፈፀም ወይንም የወደዱትን ኬክ ፎቶ ስክሪን ሻት አድርገው በቴሌግራማችን መላክ ይችላሉ። ወይንም እርሶ የወደዱት የኬክ ዲዛይን ካለ በመላክ ማሰራት ይችላሉ።

ኬኮዎን ከፈለጉ እኛ የፈለጉት ቦታ እንድናደርስልዎት (delivery) መምረጥ ወይንም ከኬክ ቤቱ እራስዎ ፒክአፕ ለማድረግ መምረጥ ይችላሉ።

ኬኮዎን እራስዎ ፒክአፕ ማድረግ ከፈልጉ ክፍያዎን ሲፈጽሙ ፒክአፕ (pickup) የሚለውን ይምረጡ ፡ ወይንም እኛ የፈለጉት ቦታ እንድናደርስልዎት ዴሊቨሪ (delivery) የሚለዉን ይምረጡ።

እኛ የፈለጉት ቦታ እንድናደርስልዎት ከፈለጉ የኛ የዴሊቨሪ ሰራተኛ ኬክዎን በራይድ ይዞልዎት ይመጣል። ክፍያዉም ኬክዎ ከተሰራበት ኬክ ቤት ጀምሮ እርሶ እስከፈልጉበት ቦታ ድረስ በራይድ ስሌት ተሰርቶ ተጨማሪ ክፍያ ይከፍላሉ።

የጣፋጭ ኬክስ የዴሊቨሪ ሰራተኛ ጣፋጭ ኬክዎን በጥሩ የኬክ ካርቶን ይዞልዎት ይመጣል። ሻማ እና የኬክ ቢላዎ ተጨማሪ ቢሆኑም በእርስዎ የትእዛዝ መውጫ ቀን ስቶር ዉስጥ ካለን በነጻ እንልክልዎታለን።

እያንዳንዱ እኛ የምናቀርባቸው ኬኮች በእጅ የሚሰሩ ናቸው። እንዲሁም እያንዳንዱ የኬክ አዘጋጅ የራሱ/የራስዋ የሆነ የኬክ አዘገጃጀት ስልት ስለሚኖራቸው መጨረሻ ላይ የሚወጣው ትእዛዝዎ በቅርጽና በጣዕም አሁን ከሚታየው ለመረዳት በሚቻል ሁኔታ ትንሽ ልዩነት ሊኖረው ይችላል።

 

የጥንቃቄ መልእክቶች

የክሬም ኬኮችን በማቀዝቀዣ ዉስጥ ያስቀምጡ።

የፎንዳንት ኬኮችን ተመጣጣኝ አየር ባለበት አካባቢ ያስቀምጡ።

ኬክዎን በ24 ሰዐት ዉስጥ ይመገቡት።

ኬክዎን ቆራርጠው ሲያቀርቡ እንዳይቀልጥብዎት ለሙቀት እንዳይጋለጥ ይጠንቀቁ።

 

መልእክት

ፎቶው ላይ የምንጠቀምባቸው የኬክ ማስቀመጫዎች እና የተለያዩ መገልገያዎች ለፎቶ ብቻ የምንጠቀምባቸው ናቸው። ከትእዛዝዎ ጋር አብረው አይቀርቡም። እናመሰግናለን! ከጣፋጭ ኬክስ

cake type

Cream, Fondant

weight

1 kg, 2 kg, 3 kg

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “Minion Mania Birthday Cake”

Your email address will not be published. Required fields are marked *